የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የ2010 ዓ.ም. የት/ት ዘመን የነባር መደበኛ ተማሪዎች የበደሌ ግብርናና ደን ሳይንስ ኮሌጅን ጨምሮ ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 23-24 መሆኑን አውቃችሁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ እንዲትመዘገቡ እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- የአዲስ ተማሪዎችን ጥሪ ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

መቱ ዩኒቨርሲቲ፣ ሬጅስተራር ጽ/ቤት