ማስታወቂያ

በ2012 መቱ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የ2012 የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ መስከረም 28-30 መሆኑን በመገናኛ ብዙሃን ማስታወቃችን ይታወሳል። ሆኖም ግን የሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚ/ር የአዲስ ተማሪዎችን ድልደላ ሳያሳዉቅ በመቆየቱ የአዲስ ተመሪዎች የምዝገባ ጊዜን ወደ ጥቅምት 5-7: በቅጣት ጥቅምት 8 እና 10/2012 ያስተላለፍን መሆኑን እንገልፃለን።
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር።

Pages

Latest News

መቱ ዩኒቨርሲቲ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአካዳሚክ ምክክር መድረክ አካሄደ፡፡

መቱ ዩኒቨርሲቲ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአካዳሚክ ምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ የአካዳሚክ ምክክር መድረኩ የተካሄደው ከኢሉአባቦርና ቡኖ በደሌ ዞኖች ተወላጅ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና በመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ላይ ካሉት ባለድርሻ አካላት ጋር ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የምክክር መድረኩን ያካሄደው መቱ ዩኒቨርሲቲን በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ ካሉት ተቋማት ጋር ለማስተሳሰር እነዚህ ባለድርሻ አካላት ያለቸው ሚና ጉልህ መሆኑና በዚህ ረገድ ከዩኒቨርሲቲው ጎን በመሆን እንዲሰሩ ታሰቦ ነው፡፡ በምክከር መድረኩ ላይ መቱ ዩኒቨርሲቲ ከምስረታ ጅምሩ አንስቶ የተሰሩ ስራዎች የቀረበ ሲሆን

Read more
መቱ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ንቅናቄ ኮንፈረንስ አካሄደ፡፡

መቱ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ንቅናቄ ኮንፈረንስ አካሄደ፡፡ የህዝብ ንቅናቄ መድረኩ የተካሄደው የመቱ ዩኒቨርሲቲን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት የማክበረሰብ ሚና በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ በዚህ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ ላይ ከኢሉ አባቦር ና ቡኖ በደሌ ዞኖች ከተውጣጡ የተለያየ ባለድረሻ አካላት፣ የዩኒቨርሲቲው የበላይና መካከለኛ አመራር፣ መምህራንና ተማሪዎች ናቸው፡፡ በዚህ የንቅናቄ ኮንፈረንስ ላይ መቱ ዩኒቨርሲቲ ከየት ወደየት በሚል ርዕስ የመዌ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡ በዚሁ መሰረት ለዩኒቨርሲቲው ሁለንተናዊ ዕድገት የማህበረሰቡ የነቃ ተሳትፎ ውሳን መሆኑን፤ ዩኒቨርሲቲው ለወደፊ

Read more
WAAMICHA WARAQAA QORANNOO - Giddugala Qorannoo Oromoo Yuunivarsiitii Mattuu

Wiirtuun Qorannoo Oromoo Yuunivarsiitii Mattuu kora qorannoo Oromoo biyyolessaa First National research conference on “The Role of Oromo Studies in National Integrity and Development”. “Gumaacha Qorannoowwan Oromoo Ijaarsaafi Misooma Biyyoolessaa Keessatti Qaban" Jedhu (Eebla11-19/April 19-20/2019) qopheessaa jira.

Read more
Mettu University Inaugurated Environmental Club

The university has inaugurated the club to put its contribution in protecting climate change which is the global agenda in this 21st century. Therefore, the club will establish botanic garden in the university that can help to preserve the indigenous plant species that found locally.

Read more
Mettu University has made curriculum review to launch three programs in undergraduate and post graduate

The university has made this curriculum review in undergraduate program on Educational Technology and Information Management. The program is new in Ethiopia to be given both in under graduate and post graduate programs. Therefore, it is begin to train students in the coming academic year.

Read more

Pages