በ2009 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

በ2009 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ

1. በመቱ ካምፓስ፤
 ጥቅምት 14-15/2009 ዓ.ም፤
 በቅጣት ምዝገባ: ጥቅምት 16-17/2009 ዓ.ም ሲሆን

2. በበደሌ ግብርናና ደን ሳይንስ ኮሌጅ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደ ፊት የሚገለጽ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

መቱ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስተራር ጽ/ቤት

Pages

Latest News

መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያሰለጥናቸው የነበረውን 820 ተማሪዎች ሰኔ 25/2008 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ

ዩኒቨርሲቲው ያስመረቃቸው ተማሪዎች በአምስት ፋካልቲዎችና በአንድ ኢንስቲትዩት ሲሆን በተለይ የኢንጂኔሪንግና ቴክኖሎጂ ፋካልቲ፣ የማህበረሰብ ጤናና ሜዲካል ሳይንስ ፋካልቲና የትምህርት ሙያ ማሻሻያ ተቋም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ታሪክ የመጀመሪያ ተመራቂዎች መሆናቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ የምረቃው ስነ ስርዓት የክብር እንግዶች ሆነው የተገኙት ክብርት ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምትክል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትርና ክቡር አቶ አዳሙ አያና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲ

Read more
MeU is going to launch post graduate program by the coming year

The university announced to launch post graduate degree program in the coming academic year. The university announced the program on June 27/2016 on a half day program review workshop. We learnt from the workshop that the subjects to be launched by the near future will be MBA, Masters of Science in Accounting and Finance and Masters of Public Health.

Read more
The Third National Research Conference held at MeU

The Third National Research Conference held at MeU from May 27-28/2016, at Karsa Karl Training Center (Mettu); with the Theme of Research conference, “Enhancing Science, Technology and Innovation for Quality Education, Food Security and National Development.” On the opening, Dr.

Read more
Vacancy Announcement

ክፍት የስራ ማስታወቂ

Read more
CRISP ተባለ የህንድ ሀገር ሶፍት ዌር ኩባንያ ለመቱ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች የግማሽ ቀን ስልጠና ሰጠ

CRISP ተባለ የህንድ ሀገር ሶፍት ዌር ኩባንያ ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የግማሽ ቀን ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናው የተሰጠው ‘Integrated University Management System (IUMS)’ በተባለ ሶፍትዌር ላይ ሲሆን ሶፍትዌሩንም በሀገራችን የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራበት መሆኑን የኩባንያው ባለሙያዎች ገልፀዋል፡፡ ባለሙያዎቹ እንዳሉት ይህ ሶፍትዌር በኢትዮጵያ ውስጥ ከአዲስ አበባ፣ ከድሬዳዋና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በማስተዋወቅ ወደ ትግበራ ለመግባት ዝግጅት ላይ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በስልጠና መድረኩ ላይ በተሳታፊዎች

Read more

Pages