ማስታወቂያ

በቀን 07/01/2011 ዓ.ም. በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትነት ውድድር የተመዘገቡ ዕጩዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩቱ መሆናቸውን እናሳውቃለን፡፡

Pages

Latest News

የመቱ ዩኒቨርሲቲ ከኢሉ አባቦር ግብርና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግርና የማሀበረሰብ ንቅናቄ ስልጠና መድረክ አካሄደ

የመቱ ዩኒቨርሲቲ ከኢሉ አባቦር ግብርና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግርና የማሀበረሰብ ንቅናቄ ስልጠና መድረክ አካሄደ፡፡ የንቅናቄ መድረክ ስልጠናው የተካሄደው የመቱ ዪኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎትና ማማከር ዳይሬክቶሬት ከኢሉ አባቦር ዞን ግብርና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ነው፡፡ በዚሁ የንቅናቄ መድረክ ላይ በዩኒቨርሲቲው ምሁራንና በዞኑ የግብርና ባለሙያዎች የግብርና ቴክኖሎጂ አጠቃቃምና የተገኙ ውጤቶች አስመልክቶ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በመድረኩ ላይ የተገኙት ባለድርሻ አካላትም በጥናት ጽሑፎቹ ላይ የዞኑን ነባራዊ ሁኔታ የሚያሳይ መሆ

Read more
የመቱ ዩኒቨርሲቲና የአካባቢው ማህበረሰብ በግንባታ ላይ ያለውን የያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካ ጎበኙ

የመቱ ዩኒቨርሲቲና የአካባቢው ማህበረሰብ በግንባታ ላይ ያለውን የያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካን ጎበኙ፡፡ የጉብኝቱም ኣላማም የፋብሪካው ግንባታ ሂደት ምን እንደሚመስልና ለወደፊቱ ለአካባቢው ና ለዩኒቨርሲቲው ያለውን ጠቀሜታ ለመረዳት እንደሆነ ተገልጧል፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም የፋብሪካው የስራ ኃላፊዎች ስለግንባታውና የወደፊት ስራ ገለጻ ሰጥተዋል፡፡ በተጨማሪም ፋብሪካው በዋናነት እንደግብዓት የሚጠቀምበት የከሰል ድንጋይ ማውጫ ጉብኝት ተደርጓል፡፡ ፋብሪካው በውስጡ ያካተታቸው ከከሰል ድንጋይ የሚመነጭ 90 ሜጋዋት ኃይል ማመንጫ፣ የፎስፌት ፋብሪካና የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካዎች መሆኑ ተገ

Read more
Ethics and Anti Corruption Activities on Progress

MeU Ethics and Anti Corruption directorate has the vision of producing citizens who will fight corruption by developing and internalizing the concept of good governance.

Read more
Institute of Education and Professional Development conducted inter-institute symposium

Mettu University, Institute of Education and Professional Development, Department of Adult Education and Community Development conducted a half day educational seminar by the theme “Education for Community Development” on the date 15th of January 2016.

Read more
አራተኛው የመቱ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ፕሮፖዛል ህዝባዊ ግምገማ ተካሄደ፡፡

መቱ ዩኒቨርሲቲ በየአመቱ የማህበረሰቡን ችግር ይፈታሉ ብሎ ያመነባቸውን የምርምር ፕሮፖዛሎች በጀት በመመደብ ምርምር እነዲካሄድ ያደርጋል፡፡ እነዚህም የምርምር ፐሮፖዛሎች በትምህርት ክፍል እንዲሁም በፋካልቲ ደረጃ በተቋቋሙ የምርምር ፕሮፖዛል አጣሪ ኮሚቴዎች በሚገባ ከታዩና ከተገመገሙ በኋላ በምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ህዝባዊ ግምገማ ይደረግባቸዋል፡፡ በዚህም መሰረት በ2008 ዓ/ም የበጀት አመት እንዲሰሩ የቀረቡትን 61 የምርምር ፕሮፖዛሎች ከታህሳስ 23 – 24/ 2008 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በአም

Read more

Pages