ማስታወቂያ

በቀን 07/01/2011 ዓ.ም. በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትነት ውድድር የተመዘገቡ ዕጩዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩቱ መሆናቸውን እናሳውቃለን፡፡

ተ.ቁ.

ሙሉ ስም

የት/ት ደረጃ

የመጡበት ዩኒቨርሲቲ

1

ዶ/ር ጌታቸው ሹንኪ

PhD(ተ/ፕሮፌሰር)

አ/አ/ሳ/ቴ/ዩ

 

2

 

ዶ/ር ያሬድ ላቀው

MD(ረ/ፕሮፌሰር)(Cardiologist Subspeciality)

ከግል ድርጅት

3

ዶ/ር እንደገና አበበ

PhD(ረ/ፕሮፌሰር)

ሀዋስ ዩኒቨርሲቲ

 

ማሳሰቢያ፡- ዕጩዎች ስልታዊ እቅዳቸውን በቀን 13/11/2011 ዓ.ም. በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በመገኘት ጥዋት 2፡30 ሰዓት ላይ የሚያቀርቡ መሆኑን እንገልጻለን፡፡