የሳይይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋም አመራርነት ባወጠው የመመልመያ መመሪያ መመሰረት መቱ ዩኒቨርሲቲ ለቢዚነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት ከተወዳደሩት ዕጩዎቸ በዩኒቨርሲቲያችን በተለያዩ የኃላፊነትና በመምህርነት እያገለገሉ ያሉትን  ረዳት ፕሮፌሰር አዳነች አስፋው  ከየካቲት 08/2013 ዓ. ም ጀምሮ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ቢዚነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡ በዚሁ መሰረት የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብም መልካም የስራ ዘመን ይመኛል፡፡

Comments are closed, but trackbacks and pingbacks are open.