Public and External Relations Directorate June 15, 2021
Mettu University Research Affairs Directorate provided capacity building training for teachers of Social science and Humanities College in Research and Publication.
Mettu University Research Affairs Directorate has provided capacity building training academicians from College of Social Sciences and humanities on research and publication, Proposal development,
Research Ethics, journal identification and publishing and related issues.
Dr. Solomon Tadesse, director for Research Affairs of Mettu University, said that such capacity building training will be continuously organized for other colleges academicians to enhance their research and publication capacity.
የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
ሰኔ 08/2013ዓ.ም
የመቱ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለማህበረሰብና ስነ ሰብ ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን በምርምርና ህትመት አዘገጃጀት ላይ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ ፡፡
የመቱ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለማህበራዊና ስነ ሰብ ሳይንስ ኮሌጅ መምህራ በጥናትና ምርምር፣ በምርምር ምክረ ሀሳብ ወይም በፕሮፖዛል አዘገጃጀት፣ በምርምር ጽሑፍ ሥነ ምግባር፣ የጆርናል ልየታ እና ህትመት እና መሰል ጉዳዮች ላይ ከዩኒቨርሲቲው ለተወጣጡ አንጋፋ ምሁራን ስልጠና ሰጠ።
መሰል የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናም በቀጣይነት ለሁሉም ኮሌጆች መምህራን የምርምርና ህትመት አቅም ለማጎልበት በተከታታይ እንደሚዘጋጅ የዩኒቨርሲቲው የምርምር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ሰለሞን ታደሰ ተናግሯል።
Comments are closed, but trackbacks and pingbacks are open.