የመቱ ዩኒቨርሲቲ የሠላም ፎረም ለአዳዲስ አባላቱ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። የካቲት 26/2015 ዓ. ም (ህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት) የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው የተሰጠው አዳዲስ ወደ ሰላም ፎረሙ ለተጨመሩት አባላት ነው። ስልጠናው ያተኮረው በፎረሙ አጠቃላይ የአሰራር መመሪያ ላይ ነው። 2023-03-07
Comments are closed, but trackbacks and pingbacks are open.