በዩኒቨርሲቲዉ ሠላማዊ የመማር ማሥተማር ሁኔታን በይበልጥ ለማስፈን ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ከኃይማኖት ተቋማት በተወጣጣ ግለሰቦች የተቋቋመዉ የዩኒቨርሲቲ ዉ አማካሪ ምክር ቤት ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባደረገዉ ዉይይት የዩኒቨርሲቲዉን እና የአከባቢዉን ሠላም ለማስጠበቅ ከማህበረሰቡ ጋር በመቀናጀት ከመቼዉም በላይ ተግቶ እንደሚሠራ ገለፀ።

Comments are closed, but trackbacks and pingbacks are open.