የምርምር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የ2013 ዓ. ም የምርምር በጀት አጠቃቀም ላይ ከምርምር ኮሚቴ ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
በዚህ ውይይት ላይ ኮሌጆች የምርምር በጀት እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ እና ለኮሌጆች የEthicalና Technical Review ኮሚቴ አባላት የምርምር ንድፈ ሃሳብ ግምገማ ሂደት የግንዛቤ ማስጨበጫ ኦሬንቴሽን ተሰጥተዋል፡፡ የኮሌጅ መዋቅሩ ተሠርቶ ያለቀ በመሆኑ የጥናትና ምርምር በጀትም ወደ ለኮሌጆች ተመድቦ ኮሌጆች የሚያስተዳድሩት መሆኑም ታዉቋል።