በመቱ ዩኒቨርሲቲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ዞኑን ልጎበኙ የመጡትን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚ/ር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ እንዲሁም ሌሎች የፌዴራል፣ የክልል ባለስልጠናትና የኢሉ አባቦር ዞን ማህበረሰብ ተወካዮች በዚህ መልኩ ስወያዩ ዋሉ፡፡

Comments are closed, but trackbacks and pingbacks are open.