የመቱ ዩኒቨርሲቲ የሠላም ፎረም ለአዳዲስ አባላቱ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።
የካቲት 26/2015 ዓ. ም (ህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት)
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው የተሰጠው አዳዲስ ወደ ሰላም ፎረሙ ለተጨመሩት አባላት ነው። ስልጠናው ያተኮረው በፎረሙ አጠቃላይ የአሰራር መመሪያ ላይ ነው።

Comments are closed, but trackbacks and pingbacks are open.