All Announcements
Notice for Mattu University Summer Students
Notice
For All Mattu University Summer Program Students and new applicants of PGDT
Read More
CALL FOR PAPERS
CALL FOR PAPERS
The 7th National Research Conference on the Grand Theme: “Emerging Technology for Holistic and Sustainable Development”
Read More
Exit Exam Schedule
Exit Exam Schedule
የመውጫ ፈተና ከረቡዕ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።
በዚህ ፈተና ወቅት ከተማሪዎች እና ከፈታኞች ምን እጠበቃል ?-
ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ክፍላቸው ሲመጡ ማንኛውም አይነት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት ፣ ታብሌት ፣ ላፕቶፕና ... ወዘተ ተመሳሳይ ኤክትሮኒክ ቁሳቁስ መያዝ በፍፁም የተከለከለ ነው። (ይዞ የተገኘ ፈተናው /ውጤቱ ተሰርዞበት በቀጣይ ጊዜ እንዲቀመጥ ይደርጋል)
Read More
ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
Read More
የጥሪ ማስታወቂያ
በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን በመቱ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 20 እና 21/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፦
ስማችሁ ከ A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባችሁ በበደሌ ካምፓስ እንደሚከናወን እንገልፃለን፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➭ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➭ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ፡፡
ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን ችንገልፃለን!
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት
Read More
Christmas Wishes from President
As University President, my Christmas wish to the community is for an abundance of joy, unity, and growth. I wish for everyone, students, faculty, staff, and local residents, to experience a holiday season filled with love, kindness, and understanding.
Read More
Happy Christmas
Hawaasa Yuunivarsiitii keenyaa hundaaf
Baga Ayyaana Qilleetiin nagaan isin gahee. Ayyaanichi kan jaalalaa, kan nagaa fi kan gammachuu isiniif haa ta'uu.
ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ
እንኳን ለገና በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡
በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር ይሁንላችሁ፡፡
To All Our University Community.
We wish you a happy, loving, and joyful Christmas.
Read More
MOU
Memorandum of Understanding signed between Mattu University and Armauer Hansen Research Institute
Read More