መቱ ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጂማ ቅርንጫፍ አብሮ መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ የተደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ከሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ስራዎች ውስጥ የዜጎችን ሰብአዊ መብት ማስጠበቅ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ኮሚሽኑ ላማህበረሰቡ በተለያዩ መንገዶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንዚህን የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ በዋናነት የሚሰራውRead More →