የተማሪዎች ምርቃት መስከረም 9/2014 መቱ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች 2260  ተማሪዎችን አስመረቀ። መቱ ዩኒቨርስቲ ለ8ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች በመቱ እና በበደሌ ካምፖስ የሚማሩ 2260 ተማሪዎችን በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ድግሪ በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመረቀ። በዕለቱ ከተመረቁት 2260 ተመራቂዎች 116 በሁለተኛ ድግሪ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን 794 ደግሞ ሴት ተመራቂዎች መሆናቸው ታውቋል።.Read More →