መስከረም 26/2014 ዓ. ም የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት መቱ ዩኒቨርሲቲ 330 ለሚሆኑ የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የተደረገው በኢሉ አባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ያዮ ከተማና በበቾ ወረዳ ለሚገኙና የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸው ተማሪዎች ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ድጋፉን ያደረገው ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ካሰባሰበው የገንዘብ ድጋፍና በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አገልግሎት በኩል ነው፡፡Read More →

መስከረም 19/2014 ዓ.ም መቱ ዩኒቨርስቲ ከCAMARA EDUCATION ጋር በመተባበር ስልጠና መስጠት ጀመረ። መቱ ዩኒቨርስቲ ከCAMARA EDUCATION ጋር በመተባበር በኢሉ አባ ቦር ዞን እና በቡኖ በደሌ ዞን ወረዳዎች ውስጥ ለሚገኙ 16 የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ርዕሳነ መምህራን፣ ሱፐርቯይዘሮች፣ መምህራን እና የICT ባለሙያዎች ስልጠና መስጠት ጀመረ። በዛሬው ዕለት የተጀመረው ስልጠና ለተከታታይ ስድስት ቀናትRead More →