በካናዳ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቶ ስዩም ተሰማ ከአራት መቶ በላይ የማጠቀሻ መጽሐፍት ለመቱ ዩኒቨርሲቲ አበረከቱ፡፡ ነዋሪነታቸው በካናዳ ሀገር ቶሮንቶ የሆኑና የአካባቢው ተወላጅ አቶ ስዩም ተሰማ ከአራት መቶ በላይ የሆኑ የተለያዩ መጽሓፍትን ነው ለዩኒቨርሲቲው ያበረከቱት፡፡ አቶ ስዩም ያበረከቱትን መጽሓፍት በተለያዩ ጊዜያት ያሰባሰቡት ሲሆን ለዩኒቨርሲቲው እንዲያበረክቱ ያነሳሳቸውም ከዛሬ አርባ አመት በፊትRead More →

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኦሮምያ ክልል መንግስትና ከመቱ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ቴክኖሎጂን የሚጠቀም የተቀናጀ ግብርና ስራ ለመስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል።የተሻለ ምርት የሚሰጡ እንስሳት፣ ለእንስሳቱ የሚሆን መኖ፣ የእንስሳቱ የጤና እንክብካቤ እና የገበያ ትስስር ተቀናጅተው በሚተገበሩበት ሁኔታ የምክክሩ ትኩረት ነበር።የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ቴክኖሎጂ፤ የኦሮምያ ክልል ቦታ፤ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ከጤና ጋር የተያያዙ ስራዎችንRead More →