የካቲት 02/2015 ዓ. ም የህዝብና ውች ግንኙነት ዳሬክቶሬት የመቱ ዩኒቨርሲቲ ያለፉት ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ ውይይቱም የተካሄደው በዚህ ኣመት ሊሰሩ ከታቀዱት ውስጥ ባለፉት ስድስት ወራት የተሰሩትን ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህንን ሪፖርት ያቀረቡትም የመቱ ዩኒቨርሲቲ የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት የሆኑት አቶ ኢሳያስ ላቀውናቸው፡፡ አቶ ኢሳያስRead More →