በመቱ ዩኒቨርሲቲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ዞኑን ልጎበኙ የመጡትን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚ/ር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ እንዲሁም ሌሎች የፌዴራል፣ የክልል ባለስልጠናትና የኢሉ አባቦር ዞን ማህበረሰብ ተወካዮች በዚህ መልኩ ስወያዩ ዋሉ፡፡Read More →

Sticky

መቱ ዩኒቨርሲቲ በ 2011 ዓ.ም የትምህርት መርሀ ግብር የመጀመሪያ ወሰነ ትምህርት የነባር ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በሰላማዊ መንገድ ያጠናቀቀና የአዲሰ ተማሪዎችንም በተሳካ ሁኔታ እየሰጠ ያለ መሆኑን በደስታ እየገለፀ ይህንን የመማር ማስተማር ስራ በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድ ከፍተኛ አስተጽኦ ላደረጉት ለዩኒቨርሲቲውና ለአካባቢው ማህበረሰብ የላቀ ምስጋናውን ያቀርባል፡፡Read More →