በኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን የግንባር ለግንባር ት/ት መልሶ  የማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነዉ። በኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት መቋረጡ ይታወቃል። አሁን ግን ወረርሽኙን ከመከላከል ሥራ ጎን ለጎን የግንባር ለግንባር ትምህርትም እንዲሠጥ ስለታመነበት መቱ ዩኒቨርሲቲም ተማሪዎቹን መልሶ ለመቀበል መጠነ ሰፊ ሁለንተናዊ ዝግጅት ሲያደርግ ቆይቷል እያደረገም ነዉ። ዝግጅቱን ይበልጥ ጠንካራና ውጤታማRead More →

የመቱ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል ተማሪዎችን መልሶ የመቀበል ሥራ ላይ እየተወያየ ነዉ። በcovid 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተማሪዎች ወደየቤተሰቦቻቸው መሸኘታቸዉ ይታወሳል። አሁን ግን ወረርሽኙን ከመከላከል ስራ ጎን ለጎን የትምህርት ስራዉን ማስቀጠል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የምክክር መድረኩ ተዘጋጅቷል። የዉይይት መድረኩን የመሩት የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር እንደገና አበበ እና የኢሉ አባቦር ዞን ዋና አስተዳዳሪና የዩኒቨርሲቲዉ ቦርድRead More →