ማስታወቂያ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት ሰኔ 15/2013 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ 2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የመሰናዶ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አልፈው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች ጥሪን በተመለከተ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ማስቀመጡ ይታወቃል፡፡ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በ2013 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ቀንRead More →