መቱ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት አቋርጦ የነበረዉን የመማር ማስተማር ስራዉን በተማራቂ ተማሪዎች የቀጠለ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በ2012 ዓ.ም አንደኛ አመት ለነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ጥሪ ማድረጉ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቶዋል፡፡ በዚህ መሰረት በ2012 ዓ.ም አንደኛ አመት መደበኛ የነበራችሁ እና ሁሉም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከታህሳስ 21-22/2013 ዓ.ም መሆኑንRead More →