ለመቱ ዩኒቨርሲቲ የ 2012 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ በ ኮቪድ _19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርት መልሶ ለማስቀጠል ሳይንስና ከፍተኛ ት/ት ሚ/ር ባስቀመጠዉ አቅጣጫ መሠረት የመቱ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 30 እና ህዳር 1/2013 መሆኑን እና ትምህርት የሚጀመረዉ በ03/03/2013 መሆኑን እናሳዉቃለን። Barattoota Yuunvarsiitii Mattuu bara 2012 eebbifamuu maltanRead More →

በመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም የሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ በመደበኛ (Regular) እና በእረፍት ቀናት (Weekend) ለማስተማር ባወጣዉ ማስታወቂያ መሰረት የመግቢያ ፈተና ለመዉሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ጥቅምት 10/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ስለሆነ ተፈታኞች በዕለቱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝRead More →