ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ           መቱ ዩኒቨርሲቲ  ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መምህራንን  አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለዚህ  መስፈርቶቹን የምታሟሉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ No Specialization Desired status Salary Qty Background Work place Faculty of Natural & Computational Sciences Department of Physics 1 Physics Lecturer 11305 2 MSc in CondensedRead More →

ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉመቱ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በ2013 ዓ.ም በመቱ (Main Campus) እና በዴሌ ካምፓሶቻችን በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት መርሃ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በሚፈለጉት የትምህርት ዓይነቶች በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡ የምዝገባ መስፈርቶችና አስፈላጊ ሰነዶኖች፡ 1. ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርትRead More →