በመቱ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን በክረምት መርሃ ግብር ስትከታተሉ የቆያችሁና በ2012 ዓ ም ክረምት መመረቅ የነበራችሁ በሙሉ በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ሳትመረቁ መቅረታችሁ ይታወቃል። በመሆኑም በ2012 ዓ ም ትምህርታችሁን በክረምት መርሃ ግብር መጨረስ የነበረባችሁ ትምህርታችሁን መጨረስ እንድቻላችሁ ዩኒቨርሲቲ የገጽ ለገጽ ትምህርት ስላመቻቸላችሁ ከጥቅምት 16-21/2013 ዓ ም በዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ተገኝታችሁ የገጽ ለገጽRead More →

መቱ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የት/ት/መስኮች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር  የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን No. Required Position Qty Salary Requirement Remark 1. Principal 1 11305 MA in Educational Leadership BED ·         Leadership training certificate ·         A candidate with Professional  licence are privileged 2. Vice principal 1 11305Read More →