ቀን 02/10/2013ዓ.ም ማስታወቂያ የመቱ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ቦርድ በተሰጠው ስልጣንና ሃላፊነት መሰረት በዩኒቨርሲቲው የምርምር፣ ማህበረሰብ አገልግሎት፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ትስስር ምክትል ፕሬዚዳንት የሥራ ኃላፊነት መደብ ላይ ከመምህራን መካከል አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል፣ በመሆኑም በተጠቀሰው የሃላፊነት ቦታ ላይ የመወዳደሪያ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች አስፈላጊውን ማስረጃ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡ የመወዳደሪያ መስፈርት እንደሚከተለው ይሆናል፡Read More →