መቱ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት አቋርጦ የነበረዉን የመማር ማስተማር ስራዉን በተማራቂ ተማሪዎች የቀጠለ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በ2012 ዓ.ም አንደኛ አመት ለነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ጥሪ ማድረጉ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቶዋል፡፡ በዚህ መሰረት በ2012 ዓ.ም አንደኛ አመት መደበኛ የነበራችሁ እና ሁሉም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከታህሳስ 21-22/2013 ዓ.ም መሆኑንRead More →

በመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም የሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ በመደበኛ (Regular) እና በእረፍት ቀናት (Weekend) ለማስተማር ባወጣዉ ማስታወቂያ መሰረት የመግቢያ ፈተና ለመዉሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ጥቅምት 10/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ስለሆነ ተፈታኞች በዕለቱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝRead More →