በመቱ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን በክረምት መርሃ ግብር ስትከታተሉ የቆያችሁና በ2012 ዓ ም ክረምት መመረቅ የነበራችሁ በሙሉ በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ሳትመረቁ መቅረታችሁ ይታወቃል። በመሆኑም በ2012 ዓ ም ትምህርታችሁን በክረምት መርሃ ግብር መጨረስ የነበረባችሁ ትምህርታችሁን መጨረስ እንድቻላችሁ ዩኒቨርሲቲ የገጽ ለገጽ ትምህርት ስላመቻቸላችሁ ከጥቅምት 16-21/2013 ዓ ም በዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ተገኝታችሁ የገጽ ለገጽRead More →

ለሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉመቱ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በ2013 ዓ.ም በመቱ (Main Campus) እና በዴሌ ካምፓሶቻችን በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት መርሃ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በሚፈለጉት የትምህርት ዓይነቶች በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡ የምዝገባ መስፈርቶችና አስፈላጊ ሰነዶኖች፡ 1. ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርትRead More →