መቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ ሀምሌ 13/2015 ዓ.ም (ህ.ው.ግ.ዳ) መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ሲያስተማራቸዉ የቆየዉን ተማሪዎች በመጀመርያ ድግሪ ወ.347 ሴ.84 ድ. 431 በሁለተኛ ድግሪ ወ.174 ሴ. 42. ድ. 216 በአጠቃላይ ወ.521 ሴ.126 ድ. 647 ተማሪዎችን የዕለቱ የክብር እንግዳ ዶ/ር ዲማ ኖጎ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ለ10ኛ ጊዜ አስመርቋል። ተመራቂዎች÷ የተመራቂ ቤተሠቦች እንዲሁምRead More →