መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያሰለጥን የነበረውን ተማሪዎች በደማቅ ስነ ስርዓት አስመረቀ። መቱ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በእረፍት ቀናት መርሃ ግብር ያሠለጠናቸዉን ተማሪዎች ዛሬ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በደማቅ ስነስረዓት አስመርቋል። የምረቃ ስነ ስረዓቱን የከፈቱት የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚደንት ዶ/ር እንደገና አበበ ሲሆኑ ተመራቂዎች በዝህ አስቸጋሪ ወቅት ለምረቃ መብቃታቸዉ ለሌሎች ምሣሌ እንደሚሆን ገልፀዉRead More →

የስትራቴጅክ ዕቅድ ዝግጅት ላይ ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ በመስከረም 5/1/2013 ዓ.ም ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባለት ጋር ባደረገው የ10 አመት የዩኒቨርሲቲው ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት ስደረግ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት በሰጠው የመነሻ ዕቅድ መሰረት በማድረግ የአካዳሚክ ልህቀትን ለመጨመር፤ የጥናትና ምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎትና ተሳትፎ፣ የመልካም አስተዳደርና የአሰራር ልህቀት ያካተተና የዩኒቨርሲቲውን መሪ ቃል የቃኜRead More →