የመዉጫ ፈተና በስኬት ተጠናቀቀ!
2023-07-19
ህ.ው.ግ.ዳ (ሀምሌ 7/2015 ዓ.ም) እንደ ሀገር የገጠመንን የት/ት ጥራት ችግር ለማስተካከል እየተወሰዱ ካሉት እርምጃዎች አንዱ የሆነዉ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለዩኒቨርሲቲያችን የ2015 ዓ.ም እጩ ምሩቃን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም በተለያዩ የጤና ት/ት ዘርፎች ጤና ሚኒስቴር ለላካቸዉ 148 ተማሪዎችና ከጋምቤላ ባሮ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለመጡ 26 ተማሪዎች መሰጠት የጀመረዉRead More →