የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኦሮምያ ክልል መንግስትና ከመቱ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ቴክኖሎጂን የሚጠቀም የተቀናጀ ግብርና ስራ ለመስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል።የተሻለ ምርት የሚሰጡ እንስሳት፣ ለእንስሳቱ የሚሆን መኖ፣ የእንስሳቱ የጤና እንክብካቤ እና የገበያ ትስስር ተቀናጅተው በሚተገበሩበት ሁኔታ የምክክሩ ትኩረት ነበር።የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ቴክኖሎጂ፤ የኦሮምያ ክልል ቦታ፤ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ከጤና ጋር የተያያዙ ስራዎችንRead More →

Sticky

 የምርምር ስምፖዚየሙ የተካሄደው የኦሮሞ ጥናት ለሀገራዊ መግባባትና ዕድገት ለው ሚና፡፡ በሚለው ሲሆን በስምፖዚየሙ ላ የተለያዩ የጥናት ወረቀቶች ቀርበው በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ በዚህ ስምፖዚየም ላይ ንግግር ደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተካልኝ ቀጄላ ሲሆን በንግግራቸውም መቱ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር በተጨማሪ የተለያዩ የምርምር ስራዎች እየሰራ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት የኦሮሞ ምርምር ማዕከል ከፍቶ እየሰራRead More →