የመቱ ዩኒቨርሲቲ የመጽሐፍት ማሰባሰብና የ2ኛ ደረጃ ልዩ ትምህርት ቤት የመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ስነስርዓት…
2020-09-03
የመቱ ዩኒቨርሲቲ የመጽሐፍት ማሰባሰብና የ2ኛ ደረጃ ልዩ ትምህርት ቤት የመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ስነስርዓት አካሄደ፡፡ የመጽሐፍት ማሰባሰብ ስነ ስርዓቱ የተካሄደው እንደክልል የተጀመረውን ፕሮግራም መሰረት በማድረግ ሲሆን በዚህ ፕሮግራም ላይ ከ10200 በላይ መጻሐፍቶች ለማሰባሰብ ተችለዋል፡፡ መጽሐፍቶችን የለገሱ የመቱ ዩኒቨርሲቲ እና የተለያዩ የአካባቢው ማህበረሰብ ናቸው፡፡ በዚህ የመጽሐፍት ማሰባሰብ ስነ ስረዓት ላይ የተገኙት የመቱRead More →