በተጨግንዛቤ መስጨበጫ ስልጠናው ለሁለት ቀናት የተሰጠ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ እና አስተዳደር ዘርፍ መካከለኛ አመራሮች ተሳትፎበታል። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተዘጋጀው ሀገራዊ የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ እና እቅዶች ላይ ሰፊ ማብራርያ የተሰጠ ሲሆን: በግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው ላይም:- ? የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአሥር ዓመት ልማት ዕቅድ በሚል ርዕስ በቀረበው ማብራርያRead More →

የሳይይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋም አመራርነት ባወጠው የመመልመያ መመሪያ መመሰረት መቱ ዩኒቨርሲቲ ለቢዚነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት ከተወዳደሩት ዕጩዎቸ በዩኒቨርሲቲያችን በተለያዩ የኃላፊነትና በመምህርነት እያገለገሉ ያሉትን  ረዳት ፕሮፌሰር አዳነች አስፋው  ከየካቲት 08/2013 ዓ. ም ጀምሮ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ቢዚነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡Read More →