የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ እና የኢ.ፈ.ዲ.ሪ ጠ/ሚ ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ በመሰብሰቢያ አዳራሽ፤
2019-04-16
በመቱ ዩኒቨርሲቲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ዞኑን ልጎበኙ የመጡትን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚ/ር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ እንዲሁም ሌሎች የፌዴራል፣ የክልል ባለስልጠናትና የኢሉ አባቦር ዞን ማህበረሰብ ተወካዮች በዚህ መልኩ ስወያዩ ዋሉ፡፡Read More →