በካናዳ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቶ ስዩም ተሰማ ከአራት መቶ በላይ የማጠቀሻ መጽሐፍት ለመቱ ዩኒቨርሲቲ አበረከቱ፡፡ ነዋሪነታቸው በካናዳ ሀገር ቶሮንቶ የሆኑና የአካባቢው ተወላጅ አቶ ስዩም ተሰማ ከአራት መቶ በላይ የሆኑ የተለያዩ መጽሓፍትን ነው ለዩኒቨርሲቲው ያበረከቱት፡፡ አቶ ስዩም ያበረከቱትን መጽሓፍት በተለያዩ ጊዜያት ያሰባሰቡት ሲሆን ለዩኒቨርሲቲው እንዲያበረክቱ ያነሳሳቸውም ከዛሬ አርባ አመት በፊትRead More →