ዩኒቨርሲቲው በራሱ ቤተ ሙከራ ያመረተውን ፈሳሽ የእጅ መታጠቢያ ሳሙና ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሰጠ፡፡የመቱ ዩኒቨርሲቲ የኮቭድ-19 በሽታ ወደ ሀገራችን መግባቱ ከተረጋገጠ ጊዜ ጀምሮ በሽታውን ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከነዚህ ተግባራት መካከልም ስለበሽታው በተለያዩ ጊዜያት ለማህበረሰቡ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ መስራት፣ ለታማሚዎች የማቆያ ቦታ ማዘጋጀት፣ በመቱ ከተማና በበደሌ ከተማ እንዲሁም በመቱRead More →

መቱ ዩኒቨርሲቲ በመቱ ከተማ ለሚገኙ ኢርኮ የፀረ ኤድስ ማህበርና በቱሉቤ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ለሚገኙ አዊ ጉዲና የአካል ጉዳተኞች የምግብ ግብዓት አደረገ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ድጋፉን ያደረገው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡ የተደረገው ድጋፍ በህብረተሰቡ ላይ እየደረሰ ያለውን የወረረሽኙን ተፅኖ ለመከላከል ነው፡፡ የተደረገውም ድጋፍ ሰባ አምስት ኩንታል የጤፍ ዱቄት ነው፡፡ ድጋፉም በቀጣይነትRead More →