የካቲት 02/2015 ዓ. ም የህዝብና ውች ግንኙነት ዳሬክቶሬት የመቱ ዩኒቨርሲቲ ያለፉት ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ ውይይቱም የተካሄደው በዚህ ኣመት ሊሰሩ ከታቀዱት ውስጥ ባለፉት ስድስት ወራት የተሰሩትን ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህንን ሪፖርት ያቀረቡትም የመቱ ዩኒቨርሲቲ የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት የሆኑት አቶ ኢሳያስ ላቀውናቸው፡፡ አቶ ኢሳያስRead More →

በመቱ ዩኒቨርሲቲ “በሀገር ግምባታ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ የምሁራን የውይይት መድረክ ተካሄደ፡: 26/04/2015 (ህ.ው.ግ.ዳ) የውይይቱ ዋና አላማ ምሁራን የሀገርን ነባራዊ ሁኔታ በተሟላ መልኩ ተገንዘበዉ በሀገር ግንባታና እድገት ውስጥ ምሁራዊ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉና መንግስትና ምሁራን ይበልጥ ተቀራርበዉ የሚሰሩበትን መደላድል መፍጠር መሆኑን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝደንት ዶ/ር እንደገና አበበ ገልፀዋል፡፡ ውይይቱRead More →