Sticky

መቱ ዩኒቨርሲቲ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአካዳሚክ ምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ የአካዳሚክ ምክክር መድረኩ የተካሄደው ከኢሉአባቦርና ቡኖ በደሌ ዞኖች ተወላጅ ምሁራን፣ ባለሀብቶችና በመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ላይ ካሉት ባለድርሻ አካላት ጋር ነው፡፡ Read More →

መቱ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ንቅናቄ ኮንፈረንስ አካሄደ፡፡ የህዝብ ንቅናቄ መድረኩ የተካሄደው የመቱ ዩኒቨርሲቲን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት የማክበረሰብ ሚና በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ በዚህ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ ላይ ከኢሉ አባቦር ና ቡኖ በደሌ ዞኖች ከተውጣጡ የተለያየ ባለድረሻ አካላት፣ የዩኒቨርሲቲው የበላይና መካከለኛ አመራር፣ መምህራንና ተማሪዎች ናቸው፡፡ Read More →