በቴክኖሎጂ የተደገፈ የተቀናጀ ዘመናዊ ግብርና በተለያዩ ክልሎች ሊተገበር ነው።
2019-05-13
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኦሮምያ ክልል መንግስትና ከመቱ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ቴክኖሎጂን የሚጠቀም የተቀናጀ ግብርና ስራ ለመስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል።የተሻለ ምርት የሚሰጡ እንስሳት፣ ለእንስሳቱ የሚሆን መኖ፣ የእንስሳቱ የጤና እንክብካቤ እና የገበያ ትስስር ተቀናጅተው በሚተገበሩበት ሁኔታ የምክክሩ ትኩረት ነበር።የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ቴክኖሎጂ፤ የኦሮምያ ክልል ቦታ፤ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ከጤና ጋር የተያያዙ ስራዎችንRead More →