መቱ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ንቅናቄ ኮንፈረንስ አካሄደ፡፡ የህዝብ ንቅናቄ መድረኩ የተካሄደው የመቱ ዩኒቨርሲቲን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት የማክበረሰብ ሚና በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ በዚህ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ ላይ ከኢሉ አባቦር ና ቡኖ በደሌ ዞኖች ከተውጣጡ የተለያየ ባለድረሻ አካላት፣ የዩኒቨርሲቲው የበላይና መካከለኛ አመራር፣ መምህራንና ተማሪዎች ናቸው፡፡ Read More →