የመጀመሪያ የፈጠራ ስራቸውን ጀባ ያሉት ከዛሬ 14 ዓመት በፊት በ1997 ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው እንደወጡና በ2ኛ ደረጃ መምህር ሆነው እንደተመደቡ በት/ቤቶች አካባቢ የሚታየው የተማሪዎች ውጤት ማጠራቀሚያ (ሮስተር) የሚሰራው በእጅ በመሆኑና ይህ ደግሞ አንድ ስህተት ስፈጠር ሁሉንም በእጅ ማስተካከል ስለሚያመጣ እንዲሁም ስራው አድካሚና ተመሳሳይ ስህተት ለመስራት መንገድ ስለሚከፍት ይህንን ችግር በአዲስ ሶፍትዌር በውስጣቸውRead More →