News

Upcoming Events

Discover upcoming activities, programs, and important events.

No Upcoming Events

There are currently no upcoming events available.

Event Calendar

Upcoming event dates

October 2026

Su Mo Tu We Th Fr Sa
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
Event scheduled
Today
View All Events →

Announcements

Stay updated with the latest university announcements.

የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

New

ለመቱ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ

Mattu Campus Oct 08, 2026

ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

New

ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የመቱ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በሳምንት መጨረሻ ትምህርት መርሃ ግብር የ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ስለሚፈልግ፣ NGAT (National Graduate Admission Test) ተፈትናችሁ የማለፊያ ነጥብ ያገኛችሁ አመልካቾች መስከረም 15–20 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ በትህትና እናሳውቃለን።

Mattu Campus Sep 30, 2026

Happy Christmas

Hawaasa Yuunivarsiitii keenyaa hundaaf Baga Ayyaana Qilleetiin nagaan isin gahee. Ayyaanichi kan jaalalaa, kan nagaa fi kan gammachuu isiniif haa ta'uu. ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር ይሁንላችሁ፡፡ To All Our University Community. We wish you a happy, loving, and joyful Christmas.

Bedele Campus May 02, 2026

Barattoota Gannaa Yuunivarsiitii Mattuu Hundaaf/ለመቱ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ተማሪዎች በሙሉ

የ2018 የትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከየካቲት 17- 27/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

Mattu Campus Feb 15, 2026

የ2018 አቅም ማሻሻያ(Remedial) ተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial) መርሃ-ግብር በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፤ የምዝገባ ቀን ታህሳስ 1-2/2018ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ትምህርት የሚጀምረው ታህሳስ 3/2018ዓም መሆኑን እናሳውቃለን። የምዝገባ ቦታ፤  ስማቸው ከታች የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምዝገባ ቦታቸው በዴሌ ካምፓስ መሆኑን እየገለጽን፣ ሌሎች ተማሪዎች ደግሞ በመቱ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን። ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፤ የ8 እና 12ተኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውንና ኮፒ፣ ከ9-12 ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና ኮፒ፣ መጠኑ 3በ4 የሆነ አራት (4) ጉርድ ፎቶግራፍ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) እና Fayda National Card ዋናውንና ኮፒ እንዲሁም ብርድ ልብስ፤ አንሶላና ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ ይዛችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን። ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገፃለን። የመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት

Mattu Campus Nov 17, 2025

Call for Abstracts

The 2nd International Research Conference “Integrating Innovation and Sustainability: Advancing Ecological, Health, and Food Security for Societal Resilience”

Mattu Campus Oct 16, 2025
© 2026 Mattu University. All Rights Reserved.