በመቱ ዩኒቨርሲቲ 108ኛው የዓለም የሴቶች ቀን በፓናል ውይይት ተከበረ፡፡ በዓሉ የተከበረው ለስርዓተ ጾታ ጉዳዮች መሪ ተዋናይና ንቁ መሆን በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የዩኒቨርሲቲው የበላይ አመራሮች፣ ከየትምህርት ክፍሎች የተውጣጡ መምህራንና ሰራተኞችና ተማሪዎች ናቸው፡፡ በበዓሉ ላይም ከየፋካልቲው ሶስት ሴት ተማሪዎች ባመጡት የትምህርት ውጤት የተለያዩ ሽልማቶች ተሰጥቶአቸዋል፡፡ በተመሳሳይም ከየስራ ክፍሎች በስራቸው መልካም አፈጻጸም ላሳዩት ሴት ሰራተኞች የእውቅና የምስክር ተሰጥጦአቸዋል፡፡

Comments are closed, but trackbacks and pingbacks are open.