
የዓለም የፀረ ሙስና ቀን በፓነል ውይይት ተከበረ፡፡
የትምህርት ዕድል አግኝታችሁ በመማር ላይ ላላችሁ መምህራን በሙሉ
ዩኒቨርሲቲያችን ለመምህራን የት/ት ዕድል በመስጠት በተለያዩ የሀገር ውስጥና ውጭ ሀገር ዩኒቨርሲቲዎች በማስተማር ላይ እንዳለ ይታወቃል ፡፡
ነገር ግን በመማር ላይ የምትገኙ መምህራን እስካሁን ድረስ ምንም ዓይነት የትምህርት ማስረጃ /የተመዘገባችሁበትን ስሊፕ/ ያላቀረባችሁ በመሆኑ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን እንድታቀርቡ እያሳሰብን፤ ማስረጃቸውን በማያቀርቡ መምህራን ላይ አስፈላጊውን እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት
©copyright 2021 | Mettu University | Web Design by Daniel Teka